ይህ የጥፋት ዕቅድ የታቀደው ከአምስት ሚሊዮን ህዝብ ለ95 ሚሊዮን ህዝብ ነው ለዚህ ደሞ የህሊናና ሆድ እስረኞችን እንደ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝና...
መቀሌም "safe" እንዳልሆነ ውስጣችን እየነገረን ነበር። የምንገባበት ጥግ አጣን። አንድ ጓደኛዬ እሷ ጋር መውለድ እንደምችል ስለነገረችን ለቤተሰቦቿ የተወሰነ ብር ሰጠናቸው። ከስራ ሳንናገር ስለወጣን ባለቤቴ እረፍት ለመሙላት...
ስለዚህ ጦርነት ሳስብ በነገሮች አለመጎዳቴን ሳውቅ ህይወት ሁለተኛ እድል እንደሰጠችኝ ፈጣሪም የቤተሰቤን እንባ እና ፀሎት እንደተቀበለ አምናለሁ።